ራስን በራስ የማልማት አቅምን ማሳደግ እንደሚገባ ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) አሳሰቡ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 10/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ ቢሮ የማኅበራዊ ጥበቃ ምክር ቤት ምሰረታን አስመልክቶ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር) እንዳሉት የማኅበራዊ ጥበቃ ፖሊሲው በሁሉም ዘርፎች የሚመነጨውን ሀብት በማሳደግ ማኅበራዊ ጥበቃን ማረጋገጥ አላማ ያደረገ ነው። ለችግር ተጋላጭ የኾኑ የኅብረተሰብ ክፍሎችን መጠበቅ፣ ለአደጋ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply