You are currently viewing ራያ አላማጣ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ! የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣  የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ላይ ለ…

ራያ አላማጣ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ! የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ላይ ለ…

ራያ አላማጣ ወሎ አማራ ኢትዮጵያ! የካቲት 26 ቀን 2015 ዓ.ም አሻራ ሚዲያ ፣ የአማራ ፋኖ አንድነት ምክር ቤት የምስራቅ አማራ ፋኖ ሃውጃኖ ብርጌድ ራያ አላማጣ ዋጃ ጥሙጋ ከተማ ላይ ለሶስት ወር ያሰለጠናቸዉን ፋኖዎች በደማቅ ሁኔታ አስመርቀናል፡፡ ከጀግኖቹ ከነ ይርጋ አበበ(ሃውጃኖ) ከነ ፋኖ ሞላ ደስየ የትውልድ ቦታ ራያ አላማጣ እና አካባቢው የተጀመረው ፋኖን የማሰልጠን እና የማደራጀት ስራ በቀጣይም ወደ ሌሎች የራያ አካባቢዎች ተጠናክሮ ይቀጥላል፡፡ ” የተደራጀ ህልዉናው የተረጋገጠ አማራ ለኢትዮጵያ አንድነት!” “ፋኖነት ለኢትዮጵያዊነት ህያው ምስክር ነው፡፡” © ምስራቅ አማራ ፋኖ “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply