ራያ እና ወልቃይት የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ድምቀት ኾነው ውለዋል።

ጎንደር፡ መጋቢት 10/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ስምንተኛው የመላው አማራ ስፖርታዊ ውድድር ራያ አላማጣ፣ ራያ ባላ ወረዳ እና ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራን ለመጀመሪያ ጊዜ በማሳተፍ በጎንደር ከተማ በመካሄድ ላይ ነው። የቱባ ባህል እና ቅርስ ባለቤቷ ጎንደር ከተማ ከመላው አማራ የተውጣጡ ከአራት ሺህ በላይ የስፖርት ልዑካንን ተቀብላ በማስተናገድ ላይ ትገኛለች። በውድድሩ መክፈቻ የራያ እግር ኳስ ቡድን ከወልቃይት ጠገዴ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply