‹ሬይስ ማይክሮ ፋይናንስ› የ ‹ዲጂታል› ብድር መስጠት ሊጀምር መሆኑን አስታውቀ

ሬይስ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በ‹ሳሃይ ፔይ› አማካይነት የዲጂታል ብድር እና የኢንተርኔት መገበያያ መተግበሪያን በጣምራ ከሰሞኑ ሥራ ላይ እንደሚያውል ለአዲስ ማለዳ ገልጿል። በሬይስ ማይክሮ ፋይናንስ የበልጸገው ‹ሳሃይ ፔይ› በመባል የሚታወቀው የተንቀሳቃሽ ገንዘብ መላላኪያ መተግበሪያ በሱማሌ እና አጎረባች ክልሎችን ጨምሮ በጎረቤት ኬንያ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply