ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ በመዲናዋ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎበኙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 01/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳደር አረጋ ከበደ እና የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ.ር) በአዲስ አበባ የተገነቡ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝታቸውም የለሚ ኩራ የግብርና ምርት መሸጫ ማእከል፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማእከል፣ ለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ማበልጸጊያ ማእከል እንዲሁም ሌሎች የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡ በአዲስ አበባ የተከናወኑ የልማት ሥራዎች እና ታላላቅ ፕሮጀክቶች የኅብረተሰቡን […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply