ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ እና አካባቢው የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደን ጨምሮ የክልልና የዞን ከፍተኛ መሪዎች በሰሜን ሸዋ ዞን ቡልጋ ከተማ እና በአካባቢው የሚከናወኒ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው። ርእሰ መሥተዳድሩ በቡልጋ ከተማ አሥተዳደር ውስጥ ግንባታቸው የተጠናቀቁ ኢንዱስትሪዎችን መርቀው ሥራ አሥጀምረዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply