ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከፌዴራል የሱፐርቪዥን ቡድን አባላት ጋር ተወያዩ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትሯ ጫልቱ ሳኒ የተመራ የፌዴራል መንግሥት የሱፐርቪዥን ቡድን ባሕር ዳር ገብቷል፡፡ ቡድኑ በቆይታው ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ እና ሌሎች የክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ጋር እየመከረ ነው፡፡ ሚኒስትሯ እንደገለጹት የሱፐርቪዥን ቡድኑ በቆይታው የክልሉን የሰላም፣ የልማት፣ የዴሞክራሲ እና ሌሎች አገልግሎቶችን አፈጻጸም በሚመለከት ነው የሚወያየው፡፡ በሌሎች ክልሎችም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply