ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የባሕር ዳር ዓባይ ድልድይ ምረቃ ላይ ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ከሁሉ አስቀድሜ በዓይነቱም ሆነ በጥራቱ፣ በመጠኑም በውበቱ ልዩ በሆነው፤ የረዥም ጊዜ የሕዝብን ጥያቄ የነበረውን፣ የዚህ ዘመን ትውልድ አሻራ ያረፈበትን፤ የመጪው ዘመን ትውልድ ውርስና ቅርወስ የሆነውን፣ ውብ በሆነ ሁኔታ የተገነባውን ታላቁን ዓባይ ወንዝ ድልድይ በዚህ አኳኋን ተገናኝተን ለመመረቅ በመብቃችን እና በዚህ የምረቃ ሥነ ሥርዓት የደስታችን ተካፋይ ለመሆን ጥሪያችንን አክብራችሁ ለተኛችሁ ክቡራን እንግዶቻችን ከፍ ያለ ምሥጋናየን በአክብሮት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply