ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎትን አስጀመሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 06/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ክልላዊ የክረምት በጎ ፈቃድ አግልግሎትን በባሕር ዳር ከተማ ተገኝተው አስጀምረዋል። ከርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በተጨማሪ የአማራ ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ፣ የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው እና ሌሎች የክልሉ እና የከተማዋ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተዋል። የበጎ ፈቃድ አገልግሎት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply