ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው።

ባሕር ዳር: ግንቦት 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሲዳማ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ደስታ ሌዳሞ እና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ምክትል ርእሰ መሥተዳድር ተስፋየ ይገዙ በባሕር ዳር ከተማ ውስጥ የሚገነቡ መሠረተ ልማቶችን እየጎበኙ ነው። የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው ከሌሎች የክልሉ እና የከተማ አሥተዳደሩ ከፍተኛ መሪዎች ጋር በመኾን ለሕዝብ የሚሠሩ የተለያዩ መሠረተ ልማቶችን አስጎብኝተዋል። በጣና ሐይቅ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply