ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ሕዳር 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ ከጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ጋር በጽሕፈት ቤታቸው ተወያይተዋል። ውይይታቸው በአማራ ክልል እየተካሄዱ ባሉ የልማት ሥራዎች ዙሪያ ነው። ርእሰ መስተዳድሩ በውይይታቸው ለአማራ ሕዝብ በአጠቃላይ ለመላው የኢትዮጵያ ሕዝብ የጃፓን መንግሥት እያደረገ ላለው ሥራ አመስግነዋል። በኢትዮጵያ የጃፓን አምባሳደር ኢቶ ታካኮ ከርእሰ መስተዳድር ይልቃል ከፋለ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply