ሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከሰቆጣ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ በመፍረሱ ለተደራራቢ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር :መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሃላ ሰየምት ወረዳን ከብሔረሰብ አሥተዳደር ዞኑ ዋና ከተማ ሰቆጣ የሚያገናኘው የተከዜ የብረት ድልድይ በመፍረሱ ለተደራራቢ ችግር መጋለጣቸውን ነዋሪዎች ተናግረዋል። ድልድዩ በ2012 ዓ.ም ነሐሴ ላይ በጎርፍ ምክንያት በመፍረሱ ከአገልግሎት ውጭ ኾኗል። ድልድዩ ዛሬም ድረስ መልሶ ባለመገንባቱ በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ ማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ችግሮችን እያስከተለ እንደሚገኝ ነው የተናገሩት። አሚኮ ያነጋገራቸው የሰሀላ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply