ሰለሞን ሹምዬ ከእስር ተለቋል፡፡

አምባ ዲጂታል፤ ዐርብ ሰኔ 10፣ 2014    ገበያኑ በተሰኘው የበይነ መረብ መገናኛ ብዙኃን ፖለቲካዊ አስተያየቶችን በመስጠት የሚታወቀው ሰለሞን ሹምዬ በአስር ሺሕ ብር ዋስትና ከእስር ተለቋል፡፡ ሰለሞን ከእስር የተለቀቀው የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዛሬ ዐርብ ሰኔ 10፤ 2014 ያሳለፈውን ውሳኔ ተከትሎ ነው። ሰለሞን ዛሬ አምስት ሰዓት ተኩል ገደማ አካባቢ በአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ዋና መስሪያ ቤት ውስጥ ከሚገኘው ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ ወጥቶ ከቤተሰቦቹ ጋር መቀላቀሉን ቤተሰቦቹ ለመገናኘ ብዙኃን ገልጸዋል፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply