“ሰላማችንን ለማጽናት የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው

ባሕር ዳር: ጥቅምት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች በወቅታዊ ኹኔታና በቀጣይ አቅጣጫዎች ዙሪያ ውይይት እያደረጉ ነው። በውይይቱ መልእክት ያስተላለፉት የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ጎሹ እንዳላማው በክልሉ የተፈጠረው ችግር አሁን ያለበትን ኹኔታ የምናይበትና የቀጣይ አቅጣጫ ለማስቀመጥ የሚቻልበት ውይይት መኾኑን ተናግረዋል። “ሰላማችን ለማጽናት የሁሉም ተሳትፎ ያስፈልጋል” ብለዋል። እያንዳንዱ ሰው የሰላም ባለቤት መኾኑን ያነሱት ተቀዳሚ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply