“ሰላማችንን ተጠብቆ ሰላም ወጥተን በሰላም እንገባ ዘንድ የሰላም ጀኖችን ለማጠናከር የምናደርገው ድጋፍ ይቀጥላል”     አቶ ወርቁ አይተነው! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ…   ታህሳስ 4 ቀ…

“ሰላማችንን ተጠብቆ ሰላም ወጥተን በሰላም እንገባ ዘንድ የሰላም ጀኖችን ለማጠናከር የምናደርገው ድጋፍ ይቀጥላል” አቶ ወርቁ አይተነው! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ… ታህሳስ 4 ቀ…

“ሰላማችንን ተጠብቆ ሰላም ወጥተን በሰላም እንገባ ዘንድ የሰላም ጀኖችን ለማጠናከር የምናደርገው ድጋፍ ይቀጥላል” አቶ ወርቁ አይተነው! አማራ ሚዲያ ማዕከል/አማሚ… ታህሳስ 4 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ ባለሀብት አቶ ወርቁ አይተነው በአንድ ዓመት ጊዜ ተጠናቆ የሚከፈል ለአማራ ልዩ ሀይል አባላትና ለሚሊሻው ማጠናከሪያ በሚል የ100 ሚሊዮን ብር ድጋፍ ማድረጋቸውን አስታውቀዋል። አቶ ወርቁ አይተነው በተለያዩ ማህበራዊ ጉዳዮች ዙሪያ የነቃ ተሳትፎ በማድረግ ይታወቃሉ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply