ሰላማዊ መማር ማስተማርን ለማስፈን በመካከር መሥራት እንደሚገባ የሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ ኮሚሽነር ደጀኔ ልመንህ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርዕሰ መምህራን፣ ሱፕርቫይዘሮች እና የትምህርት አመራሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች እና ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደቱ እንዲቀጥል ያለመ የምክክር መድረክ በጎንደር ከተማ ተካሂዷል። በውይይቱ ላይ የተገኙት የአማራ ክልል ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኀላፊ ኮሚሽነር ደጀኔ ልመንህ እንደገለጹት የውስጥ ችግሮቻችንን ለመፍታት መደማመጥ እና መግባባት ያስፈልጋል ነው ያሉት። የጸጥታ ችግሩ በአማራ ክልል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply