”ሰላምንና አንድነትን ለማረጋገጥ ጉልበትን እንደ አማራጭ መውሰድ ሳይሆን በውይይት መፍታት ይገባል”:- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ዕረቡ ግንቦት 10 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ሰላምንና አንድነትን ለማረጋገጥ ጉልበትን እንደ አማራጭ መውሰድ በማቆም የተከሰቱትን ችግሮች በውይይት ለመፍታት ኹሉም ኢትዮጵያውያን ጥረት እንዲያደርጉ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትረያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ገለጹ፡፡ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የ2014ን የቅዱስ…

The post ”ሰላምንና አንድነትን ለማረጋገጥ ጉልበትን እንደ አማራጭ መውሰድ ሳይሆን በውይይት መፍታት ይገባል”:- ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply