“ሰላምን ለማምጣት አስታራቂ፣ ታራቂ እና አንቂ መኾን ከሁሉም ዜጋ ይጠበቃል”መንግሥቱ ቤተ፣ የደብረብርሃን ከተማ ምክርቤት አፈጉባኤ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ምክር ቤት “ሀገራዊ ማንነት እና ሀገራዊ እሴቶች ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ምስረታ “በሚል መሪ መልዕክት ያዘጋጀው የሰላም የውይይት መድረክ ተካሂዷል። በመድረኩ አሰተያየታቸውን የሰጡ ተሳታፊዎች ሀገር በቀል የግጭት መፍቻ እሴቶችን ለችግሮች መፍቻ አድርጎ በመጠቀም ረገድ ውስንነት የሚስተዋል በመኾኑ ለተግባራዊነቱ ሊሠራ ይገባል ብለዋል። “እኔ” ከሚል አስተሳሰብ በመውጣት በእኛነት መንፈስ ችግሮችን የመፍታት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply