ሰላምን ለማጽናት የሃይማኖት ተቋማት ፊታውራሪ ሊኾኑ እንደሚገባ የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላምን ለማጽናት እና በመልካም ስብዕና የታነፀ ትውልድ ለማፍራት የሃይማኖት አባቶች ሚና መጠናከር እንደሚገባው የሃይማኖት አባቶች ገልጸዋል፡፡ ኢትዮጵያ የመቻቻልና የአብሮ መኖር እሴቶች መገለጫ ስትኾን የሃይማኖት መሪዎች እና የሀገር ሽማግሌዎች ግጭትን የሚፈቱበት ባሕል ለሀገር ዘላቂ ሰላም ወሳኝ መኾኑ ተገልጿል። የኢትዮጵያውያንን ባሕል እና ወግ እንዲሁም በሀገሪቱ የሚገኙ መልካም እሴቶችን የሚያከብር ትውልድን በማፍራት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply