“ሰላምን በማረጋገጥ ተገቢውን ሕዝባዊ አገልግሎት መስጠት የመንግሥት ሠራተኞች ኀላፊነት ሊኾን ይገባል” የምሥራቅ ጎጃም ዞን ኮማንድ ፖስት

ደብረ ማርቆስ: መጋቢት 18/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮማንድ ፖስቱ ከጎዛምን ወረዳ አሥተዳደር የመንግሥት ሠራተኞች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አድርጓል። የሰላም መደፍረስ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እና የሥነ ልቦና ጫና እንደሚያደርስ በውይይቱ ላይ ተጠቁሟል። በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም እጦት የሰው ሃብት እና ቁሳዊ ወድመትን አስከትሏል። በአጭር ጊዜ መፍታት ካልተቻለ ኢኮኖሚን የቀለጠ የሚያዳክም እና ለባሰ ድኅነት የሚዳርግ መኾኑን በመረዳት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply