“ሰላምን በወደድን ጊዜ ፈጣሪ በእዝነት ዐይኑ ያየናል”

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ፈጣሪ ትዕዛዛቱን የሚያከብሩለትን፣ በቃሉ የሚኖሩለትን፣ መልካሙን ነገር የሚያደርጉለትን ይወዳቸዋል፤ ይሳሳላቸዋል፤ ስለ መልካም ሥራቸው ሰው ያልመረመረውን፤ የሰው ልቡና ያላሰበውን ዋጋ ይከፍላቸዋል፡፡ ሁልጊዜም በእዝነት ዐይኑ ይመለከታቸዋል፡፡ ትዕዛዛቱን የሚያከብሩትን ያከብራቸዋል፤ ከፍ ከፍም ያደርገዋቸዋል፡፡ ትዕዛዛቱን በማያከብሩት ላይ ግን ቁጣውን ያዝንባቸዋልይላሉ፡፡ የሰው ልጆች ለአምላካቸው ተገዢነታቸውን ለማሳየት ስጋቸውን እያደከሙ፣ ነብሳቸውን እያበረቱ ይጾማሉ፤ ይጸልያሉ፤ ቃሉን ይፈጽማሉ፡፡ ሙስሊሞች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply