ሰላምን እና አንድነትን ያናጉ ችግሮች በዘላቂነት በውይይት እንዲፈቱ ሀገራዊ ምክክሩን መደገፍ እንደሚገባ ተጠቆመ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 26/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የቀድሞው የደቡብ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና የሀገራዊ ምክክር ኮሚሽኑ የአማካሪ ቦርድ አባል አባተ ኪሾ እንደገለጹት ሀገራዊ ምክክሩ በኢትዮጵያ ጎልተው የሚታዩ እና ለግጭት መንስኤ የኾኑ ችግሮች በውይይት በዘላቂነት እንዲፈቱ የሚያደርግ ነው። ይህ ደግሞ በኢትዮጵያ ዘላቂ ሰላምን በማምጣት ለዜጎች እፎይታን የሚሰጥ መኾኑንም ነው የተናገሩት። በመኾኑም ሁሉም ዜጋ ሊደግፈው ይገባል ነው ያሉት። ባለድርሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply