ሰላምን ከማጽናት ባሻገር የተጀመሩ የልማት ሥራዎች ተስፋ ሰጪ መኾናቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 11/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የእምነበረድ እና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎበኙ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከትናንት ጀምሮ በክልሉ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን ተዘዋውረው እየጎበኙ ነው። ዛሬም በክልሉ የሚገኙ የእምነበረድ እና የቀርከሃ ፋብሪካዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሐሰን፣ የማዕድን ሚኒስትር ኢንጂነር ሐብታሙ ተገኝና ሌሎችም ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply