ሰላምን የማስፈን ትልቅ ኀላፊነታቸውን ለመወጣት ቁርጠኛ መኾናቸውን የሃይማኖት አባቶች ገለጹ፡፡

ደሴ: ግንቦት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በደሴ ከተማ አሥተዳደር ከሃይማኖት አባቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ምክክር ተካሂዷል፡፡ በውይይቱ የአማራ ክልል የጸጥታ ችግሮች እና እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎች በመነሻነት ቀርበዋል፡፡ የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ የሁሉም ድርሻ ወሳኝ መኾኑ ተነስቷል። በኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስተያን መካነእየሱስ ደሴ ማኀበረ ምዕመናን ቄስ እና አገልጋይ ዝናህ ሁሴን ሰላምን በማሰፈን የእምነት አባቶች ትልቅ ድርሻ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply