“ሰላም፣ ፍቅርና ይቅርታ፤ የመስቀል በዓል ቱሩፋቶች።

ባሕር ዳር: መስከረም 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ የመስቀል በዓል ነው። በዓሉ በመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ በአደባባይ ከሚከበሩ በዓላት ውስጥ አንዱና ዋነኛው ነው። ኢትዮጵያዊያን መስቀልን የባሕላቸው፣ የትውፊታቸው፣ የማኅበራዊና መንፈሳዊ እሴቶቻቸው አካል አድርገው ነው የሚያከብሩት፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ትምህርት ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የባሕርዳር ማዕከል ሰባኬ ወንጌል መምህር ለይኩን አዳሙ የመስቀል በዓል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply