“ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት ኢትዮጵያን ያሻግራሉ” አቶ ብናልፍ አንዷለም

ባሕር ዳር: ሰኔ 30/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ አዲስ አበባን ጨምሮ በሁሉም ክልሎች በተመረጡ 33 ከተሞች “ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም” በሚል መሪ ሃሳብ ሀገር አቀፍ ሩጫ ተካሂዷል። ስለሰላም የተካሄደውን እና በሰላም የተጠናቀቀውን ስኬታማ ሩጫ አስመልክቶ ለኢትዮጵያዊያን ምስጋና ያቀረቡት የሰላም ሚኒስትሩ ብናልፍ አንዷለም “ሰላም፣ ፍቅር እና አንድነት ኢትዮጵያን ያሻግራሉ” ብለዋል። ኢትዮጵያዊያን ለሰላም ያለንን ቁርጠኝነት ለመላው ዓለም አሳይተናል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply