“ሰላም ለገቢ አሠባሠባችን እስትንፋስ ነው” የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ

ባሕር ዳር: መጋቢት 24/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ “ግብር ለሀገር ክብር” በሚል መሪ መልእክት የገቢ አሠባሠብ ንቅናቄ መድረክ አካሂዷል። የገቢዎች ቢሮ ኀላፊ ክብረት ማሕሙድ በ2016 በጀት ዓመት መግቢያ ጀምሮ በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር በገቢ አሠባሠብ ሥራው ላይ ከፍተኛ ጫና ማሳደሩን ገልጸዋል። ይሁን እንጅ በታማኝ ግብር ከፋዮች እና በሕዝቡ ርብርብ የተሻለ ገቢ ለመሠብሠብ ጥረት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply