“ሰላም እስትንፋስ ናትና ጠብቋት”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም ባለች ዘመን አዝመራው ያምራል፣ አውድማው በምርት ይጨነቃል፣ ጎተራው ይሞላል፣ ገበያው ይጠግባል። የሀገሬው ሰው ሲመርቅ “ሰላም ይስጠን፣ የእለት ጉርስ የዓመት ልብስ አያሳጣን፣ ገበያው ጥጋብ ይሁን” ይላሉ። ሰላም ሲኖር ሰርቶ መጉረስ፣ ለፍቶ መልበስ አይከብድም። ሰላም ከሌለ ግን ሰርቶ መጉረስም፣ ለፍቶ መልበስም አይቻልም። ሰላም በጠፋ ጊዜ እንደወጡ ይቀራል። ሰላም በሌለ ጊዜ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply