“ሰላም እና ሥራ ማግኘት የእኛ መዳኛችን ነው፣ ከዚያ ውጭ ግን የምንጎርሰውም የምናጎርሰውም እናጣለን” የኑሮ ውድነት የፈተናቸው እናት

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ቤት ከታች ነውና ገመናን ይሸፍናል፣ መከፋትን ይደብቃል፤ መራብ እና መጠማትን አያሣጣም። ንጽሕናቸው እምብዛም የኾኑ ልቦሶች በችግር የተጎዱ ልቦችን ደብቀዋል፣ የተራቡ ሆዶችን፣ የተጠሙ ጉሮሮዎችን ሸፍነዋል። ቤት የከለላቸው ችግሮች፣ ሀዘኖች፣ ጦም ውሎ ጦም ማደሮች ሞልተዋል። ምን ይሉኝ የያዛቸው፣ ከሰው ፊት መቅረብ ያሳፈራቸው፣ ክብርን ከማጣት መራብ መጠማት ይሻላል ብለው በችግር ውስጥ የሚኖሩም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply