“ሰላም እንዲመጣና የሰው ደም መፍሰስ እንዲቆም በሃይማኖት መበርታትና በጸሎት መትጋት ይገባል” ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ

ባሕርዳር፡ መስከረም 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ ክብረ በዓል በእየተከበረ ነው፡፡ ምዕምናንም ወደ መስቀለኛው ተራራ ከመስቀሉ በረከት ለመቀበል ተሰባስበዋል፡፡ በአንድነትም ስለ ሀገራቸው ሰላም በጸሎት ሲበረቱ አድረዋል፡፡ በክብረ በዓሉ ላይ አባታዊ ትምህርት ያስተላለፉት የሶማሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ መቃርዮስ ኢትዮጵያ ለመስቀሉ፣ ለሀገር፣ ለሃይማኖት ክብር ያላቸው አባቶች እንደነበሯት እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply