ሰላም እንዲሰፍን እና የልማት ሥራዎች በታቀደላቸው ጊዜ እንዲሠሩ የበኩላቸውን እንደሚወጡ የሰላም ኮንፈረንስ ተሳታፊዎች ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)”ሠላም ለሁሉም፣ ሁሉም ለሠላም” በሚል መሪ ሐሳብ በደቡብ ጎንደር ዞን ሁሉም ወረዳዎች ሕዝባዊ የሠላም ኮንፈረንስ ተካሂዷል፡፡ በሰላም ኮንፈረንሱ የተሳተፉ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ሰላምን ማስፈን የሁሉም አካላት ድርሻ መኾኑን ተናግረዋል፡፡ ተሳታፊዎቹ በክልሉ ሰላም እንዲሰፍን እና የልማት ሥራዎች በታቀደላቸው ጊዜ እንዲፈጸሙ የበኩላቸውን እንደሚወጡም አስታውቀዋል፡፡ በሰላም ኮንፈረንሱ ላይ መልእክት ያስተላለፉት በደቡብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply