“ሰላም ከሌለ ቱሪዝም የለም”

ባሕር ዳር: ሰኔ 27/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ባለፉት አራት ዓመታት ውስጥ በየጊዜው በተፈጠሩ ዓለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ችግሮች ምክንያት የከፋ ጉዳት ከደረሰባቸው የሀገሪቷ የገቢ ምንጮች መካከል ቱሪዝም ቅድሚያውን ይወስዳል፡፡ የኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ እና የሰሜን ኢትዮጵያ ጦርነት የከፋ ዳፋ ያሳደሩበት የቱሪዝም ኢንዱስትሪው እንዲያንሰራራ ለማድረግ በክልሉ ብሎም በሀገሪቱ ዘላቂ እና አስተማማኝ ሰላም ማስፈን ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ ተፈጥሯዊ እና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply