
ሰላም ውድ የድሪብል ስፖርት ተከታታዮች ነገም እንደተለመደው በሃገራት የእግር ኳስ ውድድር ወደ እናንተ ተመልሰን ተገናኝተናል ፡፡
እነሆ ለ2026 የአለም ዋንጫ ማጣሪያ ተካፋይ የሆነችው ሃገራችን ኢትዮጵያ እና ቡርኪናፋሶ ነገ ከቀኑ 10:00 ሰዓት በሞሮኮ ኤል አብዲ ስቴዲየም ላይ የሚያደርጉትን ጨዋታ ድሪብል ስፖርት ወደ አድማጮቹ ሊያደርስ ዝግጅታችንን አጠናቀናል፡፡
ከቀኑ 9፡45 ጀምሮ የኢትዮጵያዊያን በሆነው ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 ላይ ይዘንላችሁ እንቀርባለን፡፡
Source: Link to the Post