“ሰላም የሁሉም ነገር መሠረት ነው” የከተማዋ ነዋሪዎች

ባሕር ዳር: ግንቦት 9/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ሰላም ለሁሉም፤ ሁሉም ለሰላም በሚል መሪ ቃል የብሎክ እና የቀጣና ሕዝባዊ ውይይት እየተካሄደ ነው። በባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር በሁሉም ክፍለ ከተሞች በማዕከል እና በ92 የቀጣና አደረጃጀቶች የከተማውን ማኅበረሰብ በወቅታዊ የፀጥታ፣ የሰላም እና የልማት ሥራዎች ዙሪያ የምክክር እና የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው። የምክክር እና ውይይት መድረኩ ከግንቦት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply