ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናገሩ።

ባሕር ዳር: የካቲት 17/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ሰላም የሁሉም ነገር መጀመሪያም መጨረሻም መኾኑን በወረታ ከተማ በተካሄደው ሕዝባዊ ውይይት የተገኙ ነዋሪዎች ተናግረዋል። በደቡብ ጎንደር ዞን ከፎገራ ወረዳ እና ከወረታ ከተማ አሥተዳደር ከተውጣጡ ነዋሪዎች ጋር በወረታ ከተማ ውይይት እየተካሄደ ነው። በውይይቱ የተገኙት ነዋሪዎች ሕዝብ የሚፈልገው ሰላም እና ልማት ነው ብለዋል። ሕዝብ ደኅንነቱን የሚጠብቅለት መንግሥት እንደሚፈልግም አንስተዋል። መንግሥት ከሕዝብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply