“ሰላም የሚገነባው በሕዝብ ልብ ውስጥ ነው!” ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ ጥር 25/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) “ኅብረ ብሔራዊ ወንድማማችነትና እህትማማችነት ለብልጽግና ጉዟችን ስኬት!” በሚል መሪ ሐሳብ ከባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ውይይት አካሒደዋል። በውይይት መድረኩ የኢፌዴሪ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ.ር)፣ የባሕር ዳር ከተማ አስተዳደር ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ድረስ ሣኅሉ (ዶ.ር) እንዲኹም ሌሎች የክልልና የባሕርዳር ከተማ አሥተዳደር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply