ሰላም የማስፈን ሥራውን በትኩረት እያከናወነ መኾኑን የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ገለጸ፡፡

ደብረ ብርሃን: ግንቦት 15/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል የተፈጠረው የሰላም መደፍረስ ችግር ከፍተኛ ሰብዓዊ፣ ማኅበራዊ እና ምጣኔ ሃብታዊ ቀውስ ማድረሱ ይታወሳል፡፡ በተለይ ንፁሃን የጦርነቱ ሰለባ ኾነዋል፤ የግብርና ግብዓቶች በተገቢው መልኩ ለአርሶ አደሮች እንዳይደርሱ እንቅፋት ኾኖ ቆይቷል፤ የግብርና ምርቶች እንደልብ ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይንቀሳቀሱም ተገድበው ቆይተዋል፡፡ ሰዎችም ከቦታ ወደ ቦታ በነፃነት መንቀሳቀስ አልቻሉም ነበር፡፡ ይህንን የሰላም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply