ሰላም የማስፈን ሥራው ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የሰሜን ሸዋ ዞን ኮማንድ ፖስት አስታወቀ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ሸዋ ዞን በሰላም እና በፀጥታ ጉዳዮች ዙሪያ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ ባለፉት ጊዜያት ሰላምን ለማስፈን የተከናወኑ ተግባራትን በመፈተሽ የቀጣይ ሥራ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ነው። የኮማንዶ እና የአየር ወለድ እዝ ምክትል አዛዥ እና የሰሜን ሸዋ ዞን ኮማንድ ፖስት ሰብሳቢ ብርጋዴር ጀኔራል አበባው ሰይድ በሰጡት ሃሳብ ባለፉት ጊዜያት በተወሰደው የሕግ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply