
በኅዳር ወር በሺዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች የትግራይ እና የአፋር የድንበር ከተማ ከሆነችው አብአላ ታፍሰው ወደ ሰመራ መወሰዳቸውን ቢቢሲ ያነጋገራቸው ግለሰቦች ያስረዳሉ።ሮይተርስ በበኩሉ እነዚህ የትግራይ ተወላጆች ከአብአላ ከተወሰዱ በኋላ ሰመራ አቅራብያ በሚገኘው ሶሎዳ ኮሌጅ ግቢ ውስጥ መቀመጣቸውን ምንጮችን ጠቅሶ ዘግቧል።
Source: Link to the Post
Source: Link to the Post