ባሕር ዳር:ሚያዝያ 05/2015 ዓ.ም (አሚኮ) እንደ ሃይማኖታዊ አስተምሕሮው የኢየሱስ ክርስቶስ መሰቀልና መከራን መቀበል ዋጋው ለሰው ልጆች ድኅነት ነው። እናም በሰሙነ ሕማማት ሰዎች ለተደረገላቸው ነገር ሁሉ በፆም፣በፆሎት እና በስግደት ምስጋናቸውን፣ፍቅራቸውን ለአምላካቸው በተግባር ለመግለጽ ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ የሚፈቅደውን ሁሉ ይከውናሉ። መልዓከ ምሕረት ግሩም አለነ በባሕር ዳር ሀገረስብከት የደብረቅዱሳን አቡነ ገብረመንፈስ ቅዱስ ቤተክርስቲያን አሥተዳዳሪ ናቸው። ከአሚኮ ጋር በነበራቸው ቆይታ […]
Source: Link to the Post