“ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ጀግንነት የፈፀመና በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ታሪክ ሠሪ ዕዝ ነው” ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ የተሰጠውን ተልዕኮ በላቀ ጀግንነት የፈፀመና በርካታ ጀግኖችን ያፈራ ታሪክ ሠሪ ዕዝ መሆኑን የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለጹ። የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ በዕዙ ዓመታዊ የሥራ አፈፃፀም ውይይት ማጠቃለያ ላይ ተገኝተው እንደተናገሩት ሰሜን ምዕራብ ዕዝ በአስቸጋሪ የፖለቲካ ሁኔታ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply