“ሰሜን ሸዋን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው” የሰሜን ሸዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ

ባሕር ዳር: ጥር 06/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ የታሪክ አስኳሎች መገኛ ከኾኑ አካባቢዎች መካከል ሸዋ ተጠቃሽ ነው።ታሪክን እና ድንቅ የተፈጥሮ በረከትን በማስተዋወቅ፣ በመጠበቅና በማልማት የቱሪዝም መዳረሻ ማድረግ ደግሞ ከዘርፉ የሚጠበቅ ተግባር ነው። የሰሜን ሽዋ ዞን ባሕልና ቱሪዝም መምሪያ ኀላፊ ቅመም አሽኔ እንዳሉት “ሸዋን ተመራጭ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግ በትኩረት እየተሠራ ነው”፣ጥምቀትን በኢራንቡቲ የተሳካ የቱሪዝም መዳረሻ ለማድረግም ሰፊ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply