ሰሜን ኢትዮጵያ በስድስት ግንባሮች ያለው ሁኔታ – #ግርማካሳ

  ሕወሃት ለ27 አመታት ስልጣን ላይ የነበረች ጊዜ መሰረታዊ በሆነ መንገድ የትግራይን ሕዝብ ኑሮ አልለወጠችም። ጥቂት የትግራይ ሰዎች እጅግ በጣም ሃባታሞች ሆነዋል። የኢትዮጵያን ሕዝብ ዘርፈዋል። የትግራይን ሕዝብ ዘርፈዋል። በሕዳር ወር 2013 ዓ/ም ዉጊያ ከመደረጉ በፊት ከ6 ሚሊዮን ገደማ የትግራይ ሕዝብ 1.5 ሚሊዮኑ በ safety net የሚኖር ራሱን ያልቻለ ሕዝብ ነው የነበረው፡፡ ለትግራይ ክልል የሚመደብን ባጀት የሕዝቡን ኢኮኖሚያዊ ኑሮ እንዲለውጥ ከማድረግ መሳሪያ ማጠራቀም፣ ስራዊት ማሰልጠን ወዘተ ላይ ነበረ ሲውል የነበረው፡፡ እስቲ አስቡት ሕወሃት ለዉትድርና ያንን ያህን …

Source: Link to the Post

Leave a Reply