ሰሜን ኢትዮጵያ – አገልግሎቶችና እርዳታ

https://gdb.voanews.com/00090000-0aff-0242-33a4-08dac357d7a3_w800_h450.jpg

ሰሜናዊ አካባቢዎች የተለያዩ አገልግሎቶችን የማስጀመርና እርዳታ የማከፋፈል ሥራዎች እየተከናወኑ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታውቋል።

የጥገና ሥራዎች በታቀደው ጊዜ መጠናቀቃቸውንና ከአሥር በላይ ከተሞችና በዙሪያቸው የሚገኙ አካባቢዎች የኤሌክትሪክ ኃይል ማግኘታቸውን የድርጅቱ የወልዲያ ቢሮ ገልጿል።

በሌላ በኩል በጦርነቱ ምክንያት ለችግርና ለጉዳት ለተጋለጡ ከ395 ሺህ በላይ ሰዎች እርዳታ መድረሱን የመንግሥት ኮምዩኒኬሽንስ አገልግሎት ዛሬ አስታውቋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን ዘገባ ያዳምጡ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply