ሰሜን ኮሪያ ከቻይና ይመጣል ባለችው “ቢጫ አቧራ ምክንያት” ማስጠንቀቂያ አስተላለፈች – BBC News አማርኛ

ሰሜን ኮሪያ ከቻይና ይመጣል ባለችው “ቢጫ አቧራ ምክንያት” ማስጠንቀቂያ አስተላለፈች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/14D38/production/_115040358_p08w11pz.jpg

ሰሜን ኮሪያ ከቻይና የሚመጣ ቢጫ አቧራ ምክንያት ዜጎቿን ከቤት አትውጡ ስትል አስጠንቅቃለች። ይህ የሰሜን ኮርያ መንግሥትን ያሰጋው “ቢጫ አቧራ” ከቻይና ስለሚነፍስ ኮሮናቫይረስ ሊያመጣብን ይችላል በሚል ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply