ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን በይፋ አወጀች::የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፕዮንግያንግ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሆናለች ብለዋል፡፡የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/S_JoNzTvNcjfWU38d-moJawSWW2KTBhrAXdqnf18VSqhQ98KGbDTzVIMP49wucOSIQT6Czmh5yilWq6uhC1K_JU4XMaPxlvbvvVv2iKJyeldN0QdWOVtDtfNlTZctB-oLn9tjOfwmjqSur_iao4dFdsqjniEu0vWIDcpgxk3XwML_CCAWCXya2MhxFuRHJhME10tX_PuasNjCt78qboNZ4OVMUCn0156KzPq5szKInXLFuodxp4E2bUsuArlLIE637zM2KZ0eqLX3FbhIxXFCUPEnbATcPe2-8awmrRIfcW4F4s7MNP_o0oZPJCdgFByz3Mi-bnvgvsLaQMWSHbNxg.jpg

ሰሜን ኮሪያ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት መሆኗን በይፋ አወጀች::

የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ፕዮንግያንግ የኒውክሌር ጦር መሳሪያ ባለቤት ሆናለች ብለዋል፡፡
የአገሪቱ መሪ ኪም ጆንግ ኡን ውሳኔውን የማይቀለበስ ሲሉ ገልጸውታል። ኒውክሌር ካለመታጠቅ ጋር በተያያዘ ምንም ዓይነት ድርድር ሊኖር እንደማይችልም ገልጸዋል።

በአዲሱ ሕግ መሠረት ሰሜን ኮሪያ ራሷን ለመከላከል በሚል ቀድሞ የኒውክሌር ጥቃት የመፈጸም መብት እንዳላት ይደነግጋል።
ፒዮንግያንግ በተደጋጋሚ ማዕቀብ ቢጣልባትም ከ2006 እስከ 2017 ባለው ጊዜ ስድስት የኒውክሌር ሙከራዎችን አድርጋለች።

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤት ውሳኔዎችን በመጣስ ወታደራዊ አቅሟን ማሳደጓን ቀጥላለች።
የጦር አቅሟን በማሳደግ ከጎረቤቶቿ በተጨማሪ አሜሪካን ማጥቃት የሚያስችሉ መሣሪያዎችን እንደታጠቀችም መረጃዎች ያመለክታሉ።

በአባቱ መረቀ
ጳጉሜ 04 ቀን 2014 ዓ.ም

ለወቅታዊና ታማኝ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናላችንን ይከታተሉን!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/…/UCn4D20GPsAtNqN5bIC1BhFA/videos

Source: Link to the Post

Leave a Reply