“ሰሞነ ህማማቱን ስናስብ በተለያዩ ፈተናዎች ውስጥ እያለፈች ያለችውን ሀገራችን ኢትዮጵያን በማሰብ ሊኾን ይገባል” የሃይማኖት አባት

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 21/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሃይማኖት አማኞች ዘንድ የዐብይ ጾም የመጨረሻ ሳምንት የኢየሱስ ክርስቶስ ነገረ ህማማት የሚታሰብበት ጊዜ ነው፡፡ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን የሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መጋቢ ሀዲስ ነቅዓ ጥበብ አባቡ ሰሞነ ህማማት ሲባል ከእለተ ሆሳዕና ሰርክ እስከ ትንሳዔ ሌሊት ያለውን ጊዜ እና ቀናት የሚያመለክት መኾኑን ይናገራሉ፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply