ሰሞኑን ክሳቸው በተቋረጠ ሰዎች ጉዳይ የመንግሥት ማብራሪያ

በቅርቡ የተወሰኑ ፖለቲከኞች ከእስር የተፈቱት በፖለቲካ አመራሩ የጋራ ውሳኔ መሆኑን መንግሥት አስታወቀ፡፡

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ዶ/ር ለገሰ ቱሉ ዛሬ በሰጡት መግለጫ፣ ለሀገራዊ ምክክሩ ስኬታማነት መንግሥት መከፈል ያለበትን ዋጋ ሁሉ ይከፍላል ብለዋል፡፡

መንግሥት ያሳለፈው ውሳኔ በኢትዮጵያ ሰላምን ለማረጋገጥ አበረታች ጅምር እንደሆነ እና እርሳቸውም እንደሚደግፉት ከአሜሪካ ድምጽ ጋር ቆይታ ያደረጉት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የሰላምና ደህንነት ትምህርት ክፍል ተባባሪ ፕሮፌሰር የሆኑት ዶ/ር ዮናስ አዳዬ ተናግረዋል፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply