ደሴ፡ መስከረም 19/2016 (አሚኮ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት የሀገርን ደህንነት ከመጠበቅ ባለፈ አቅመ ደካሞችን በመደገፍ ሕዝባዊነቱን አጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገለፀ። የሀገር መከላከያ ሰራዊት በደሴ ከተማ ድጋፍ ለሚሹ ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁሰ ድጋፍ አድርጓል፡፡ በድጋፍ ርክክቡ ወቅት የተገኙት በሰሜን ምሥራቅ ዕዝ የ801ኛ ኮር የተወርዋሪ ሻለቃ አዛዥ፣ የደቡብ ወሎ ዞን እና የደሴ ከተማ አስተዳደር ኮማንድ ፖስት አባል ሻለቃ ደገሰው ዶሻ […]
Source: Link to the Post