“ሰራዊቱ የሕዝቡን ሰላም ለማምጣት እና ሕግ ለማስከበር ባደረገው ስምሪት ጽንፈኛው ቡድን ቆሞ የመዋጋት ቁመናውን አጥቷል” ጀኔራል አበባው ታደሰ

ባሕር ዳር: ሚያዚያ 1/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጀኔራል አበባው ታደሰ ዛሬ በፍኖተሰላም ከተማ ከጎጃም ኮማንድፖስት ከፍተኛ አመራሮች ጋር ባደረጉት ውይይት እንደተናገሩት ጎጃምን ያምስ የነበረው ጽንፈኛ ኃይል ከፍተኛ ጉዳት ደርሶበታል ብለዋል። “ሰራዊቱ የሕዝቡን ሰላም ለማምጣት እና ሕግ ለማስከበር ባደረገው ስምሪት ጽንፈኛው ቡድን ቆሞ የመዋጋት ቁመናውን አጥቷል” ብለዋል። ጽንፈኛው ቡድን በሕዝቡ ላይ ባደረሰው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply